-
በከተማው የተቀናጀ የኦንኮ ሰርኪያሲስ መድኃኒት እደላ ዘመቻ ተጀመረ።
በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር የተቀናጀ የጤና (TELCOM+ Campaign) ዘመቻ በአመያ 03 ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል። ዘመቻውን በይፋ ያስጀመሩት የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ኡቴ አየለ…
-
በኤላ ሀንቻኖ ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የ2018 ዓ.ም የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተካሄደ
በኮንታ ዞን ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ” ተስፋን እንትከል ” በሚል መሪ ቃል የወረዳው አመራሮች እና ባለሙያዎች በአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በጋዳ ጋሪ ቀበሌ ሚሊንየም…
-
የዞኑ ካቢኔ አካላት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተው ውሳኔ አስተላለፉ።
የኮንታ ዞን ካቢኔ አካላት በዛሬው ዕለት ባደረጉት መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ውሳኔ አስተላልፈዋል። በዞኑ በ2018 በጀት ዓመት የነበሩ ጥንካሬዎችን በማስቀጠል በተያዘው በጀት ዓመት…

