Slide 1
በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ዉስጥ የሚገኝ ግዙፉ የአፍሪካ ዝሆን
previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow
 


የኮንታ ዞን አስተዳደር ራዕይ ተልዕኮ እና እሴቶች

በ2022 ዓ.ም በኮንታ ዞን አስተማማኝና ቀጣይነት ያለው ሰላም፣ ልማት፣ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በማስፈንና ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንዲሰፍን በማድረግ ህዝብ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት።