-
የኮንታ ሰማይ ሥር
የደመና ጽላሎት በተራራዎች አናት ላይ እንደሰፈፍ ጥግ ከሚያረብብበት ከዚያ ምድር የተፈጥሮን ጥልቅ ሚስጥር ለማስተዋል ለተፈቀደላቸዉ ለእነሱ ልዩ መገለጥ አለዉ፡፡ የሀገራችን የጋራና የሸንተረር እንዲሁም የጠፍ ምድር…
-
ግብርና
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዉስጥ 80% የሚሆነዉ ለሀገራችን ኢኮኖሚ መሠረት በሆነዉ በግብርና ዘርፍ ይተዳደራል፡፡ ከጠቅላላዉ የሀገሪቱ ምርት ዉስጥ (GDP-Growth Domestic Prod uct) ግብርና ወደ 44 በመቶ ድርሻ…

